
Application for Special Support - አዎንታዊ ድጋፍ ለሚሹ አመልካቾች
በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ለወሰዱ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ላመጡና በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የተዘጋጀ የማመልከቻ ቅጽ
Application closed | የማመልከቻ ጊዜ ተጠናቋል
ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች: Application Requirementss
- የመስማት ወይም የማየት ችግር ያለባቸው አመልካቾ ተማሪዎች፣፣ ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ እና የማየት ወይም የመስማት ችግርን የሚገልጽ የህክምና ማስረጃ።
Visual and hearing impaired applicants: Letter of support from your school and medical certificate (clearly stating hearing range) - የሚያጠቡ እናት ተማሪዎች;- የትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ እና ከወለዱበት የጤና ተቋም የክትባት ካርድ
Breastfeeding mothers applicants: Letter of support from your school and child vaccination card - የተመሳሳይ ጾታ መንትዮች፣ ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ እና ከወሳኝኩነት የተገኘ የልደትካርድ ማስረጃ።
Identical Twin Applicants: Letter of support from your school and birth certificate - የአካል ጉዳት ላለባቸው አመልካቾ ተማሪዎች፣ ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ እና የተጎዳውን አካል ገጽታ የሚያሳይ ፎቶ ግራፍ።
Physically challenged applicants: Letter of support from your school and photograph of the physically challenged body part - ልዩ ልዩ የጤና ችግር ላለባቸው አመልካች ተማሪዎች፣ ከሚማሩበት ትምህርት ቤት የድጋፍ ደብዳቤ እና ከመንግስት የጤና ተቋማት በሶስት የህክምና ባለሞያዎች እና ሜዲካል ዳይሬክተር የተረጋገጠ የህክምና ማስረጃ።
Applicants with various health problems Letter of support from your school and medical certificate from public health facilities approved by three physicians and the medical director.